ቪድዮ ኢትዮጵያዊው በኪየቭ ፌብሩወሪ 24, 2022 Your browser doesn’t support HTML5 ከዩክሬን ዋና ከተማ ኪየቭ ተነስቶ ሌቪቭ ወደተባለ የፖላንድ ድንበር ከተማ ሲያመራ የአሜሪካ ድምፅ የሶማሌኛ ክፍል ባደረባ አግኝቶ ያነጋገረው ኢዮጵያዊ ያሉበት ሁኔታ እጅግ አስጊ መሆኑን ገልጿል።