ለሥራ ወደውጭ ስለሚጓዙ ኢትዮጵያዊያን - ለጥያቄዎ መልስ

ኢትዮጵያዊያኑ ለውጭ ሥራ ሥልጠና ሲወስዱ - ፎቶ አዲስ ፎርቹን




Your browser doesn’t support HTML5

ለሥራ ወደውጭ ስለሚጓዙ ኢትዮጵያዊያን


ባለፈው ዓመት ብቻ 30 ሺህ የሚሆኑ ኢትየጵያዊያን በሕገወጥ አዘዋዋሪዎች ሥራ ፍለጋ ወደ መካከለኛው ምሥራቅ እንደነጎዱ ዓለምአቀፉ የፍልሰት ድርጅት - አይኦኤም ገልጿል፡፡

ወጣቶች፣ ሴቶች፣ ቤተሰቦች ንብረታቸውን በሕገወጥ ሁኔታ ድንበር ለሚያሻግሯቸው ወንጀለኛ ግለሰቦች ካስረከቡም በኋላ በየደረሱበት ዝርፊያና እንግልት እንደሚፈፀምባቸው፣ ሥራ የማያገኙበትም ሁኔታ እንዳለ በተደጋጋሚ ይሰማል፡፡

ኢትዮጵያዊያንን በሕጋዊ መንገድ ለሥራ ወደውጭ መላክን ዓላማው ያደረገው ወደ 350 አባል ድርጅቶች ያሉት የውጭ ሥራ ሥምሪት አገልግሎት ሰጭ ኤጀንሲ በሃገሪቱ ተመሥርቶ እየተንቀሣቀሰ ነው፡፡

የዚህ ማኅበር ሰብሳቢ አቶ መዝገቡ አሰፋ ይባላሉ፡፡ በአድማጮች ለተነሱ ጥያቄዎች መልስ ሰጥተዋል፡፡

ለዝርዝሩ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡