"አንድ ዶላር በቀን ለኢትዮጵያ" - በድህነት ለቆረቆዘ ወገን ተጨባጭ ተሥፋ

Your browser doesn’t support HTML5

“አንድ ዶላር በቀን” የጠቅላይ ሚንስትር አብይ አሕመድ በውጭ አገር ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ያቀረቡት ጥሪ “ወገንዎን በተግባር ለመርዳት ባገኙት መልካም ዕድል የአገርዎን ዕጣ ያሳምሩ።” ፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማሪያም የኢትዮጵያውያን ተራድዖ ባለ አደራ ቦርድ ሊቀ መንበር