የኢንጂነር ስመኘው በቀለ የቀብር ሥነ ስርዓት
Your browser doesn’t support HTML5
የታላቁ የኢትዮጵያ ኅዳሴ ግድብ ግንባታ ፕሮጀክት ዋና ሥራ አስኪያጅ የኢንጂነር ስመኘው በቀለ የቀብር ሥነ ስርዓት በቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ቤተክርስቲያን ተፈፀመ።
Your browser doesn’t support HTML5