ሰማያዊ ፓርቲ የጠራሁትን አስችኳይ ጠቅላላ ጉባዔ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ስላደናቀፈብኝ ኪሳራ አድርሶብኛል ሲል ቦርዱንም በህግ እንደሚጠይቅ የፓርቲው ኦዲት ኮሚሽን ያወጣው መግለጫ አስታወቀ።
አዲስ አበባ —
መግለጫው የፓርቲውን ሊቀመንበርም ጉባኤውን በማደናቀፍ ከሷል። ሊቀመንበሩ በበኩላቸው ጉባዔው ስለመጠራቱም ሆነ ስለመከልከሉ የማውቀው ነገር የለም ይላሉ።
ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
ሰማያዊ ፓርቲ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ የተጠራውን ጉባዔ አደናቅፏል ሲል ከሰሰ