በሪዮ ኦሎምፒክ የሚሳተፉ ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች ዝግጅት

Your browser doesn’t support HTML5

በያዝነው ነሃሴ ወር ብራዚል ውስጥ የሚካሄደው የዘንድሮው “ሪዮ ኦሎምፒክ 2016” የሚሳተፉ ኢትዮጵያውያን በልምምድ ላይ ናቸው። በዚህ ውድድር ከሚሳተፉት ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች መካከል የሦስት ጊዜ የኦሎምፒክ ሻንፒዮኗ አትሌት ጥሩነሽ ዲባባ እና በዓለም አቀፍ አትሌቶች ፈዴረሽን የቤት ውስጥ ውድድር ሻንፒዮኗ አትሌት ገለቴ ቡርቃ ይገኙበታል።