ኢትዮጵያውያን አርቲስቶች በየዓመቱ የዘመን መለወጫን በዓል ምክንያት በማድረግ በተለያዩ የዓለም ከተሞች በዋዜማው የሚያዘጋጁትን የሙዚቃ ድግስ እየሰረዙ መሆናቸውን አስታውቀዋል።
ዋሽንግተን —
ከዚህ ውሳኔ የደረሱትም፥ “የመንግሥት ኃይሎች በኦሮሞና አማራ ክልሎች ተቃዋሚ ሰልፈኞች ላይ ግድያ ተፈጽሞ ቤተሰቦቻቸው ሃዘን ተቀምጠው ሳለ የእኛ ዳንኪራ መርገጥ ሞራላዊ ባለመሆኑ ነው” ሲሉ አስረድተዋል።
አርቲስቶቹ የኢትዮጵያ ሃዘን የኛ የልጆቿም ጭምር ነው ይላሉ።
ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
ኢትዮጵያዊያን አርቲስቶች ለዘመን መለወጫ በዓል የዘጋጁትን የሙዚቃ በዓል እየሰረዙ ነው