የኃይለመድኅን ጉዳይ በስዊስ አቃቤ ሕግ ተይዟል

ጄኔቫ - ስዊትዘርላንድ




Your browser doesn’t support HTML5

የኃይለመድኅን ጉዳይ በስዊስ አቃቤ ሕግ ተይዟል


የኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራ ቁጥር ኢቲ 702 ቦይንግ 767 ረዳት አብራሪ ሆኖ የራሱን አይሮፕላን ጠልፎ ጄኔቫ - ስዊትዘርላንድ ያሣረፈው ኃይለመድኅን አበራ ጉዳይ ከፖሊስ ወደ አቃቤ ሕግ መተላለፉ ተገለፀ፡፡

ኃይለመድኅን አሁን የሚገኝበት ቦታና በምን ሁኔታ ላይ እንደሆነ ፖሊስ አልገለፀም፡፡

ጄኔቫ የሚገኝ የቪኦኤ ምንጭ እንዳለው መንግሥቱ ትናንት ማምሻውን የወጣ የፖሊስ መግለጫ የኃይለመድኅንን ጉዳይ በጥልቀት እንደሚመረምር አስታውቋል፡፡

ለዝርዝሩ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡