የነፃነት ቀን በኢትዮጵያ ተከበረ

የኢትዮጵያ አርበኞች


Your browser doesn’t support HTML5

የነፃነት ቀን በኢትዮጵያ ተከበረ



የኢትዮጵያ አርበኞች የፋሽስት ጣልያንን ወራሪ ጦር ከአምስት ዓመታት ትግል በኋላ አባርረው የሃገሪቱን ነፃነት ያስመለሱበት 73ኛው የድል በዐል ዛሬ ተከብሮ ውሏል።

በተለይ በአዲስ አበባ፤ በ፳፩ ጊዜ የመድፍ ተኩስ በተጀመረው በዐል፣ ፕሬዚደንቱ ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ በተገኙበት በከፍተኛ ሥነ-ሥርዓት መከበሩን የጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማኅበር ፕሬዚደንት ልጅ ዳንኤል ጆቴ መስፍን ለቪኦኤ ገልፀዋል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡