ዩኤስአይዲ ለ“ፊድ ዘ ፊውቸር ፕሮግራም” የተመረጡ አሥራ ሁለት ሀገራትን አስታወቀ
Your browser doesn’t support HTML5
ዩናይትድ ስቴትስ ዜጎች የምግብ ዋስትናቸውን እንዲያረጋግጡና ከድኅነት እንዲወጡ ለማገዝ ለጀመረችው “የፊድ ዘ ፊውቸር ፕሮግራም” ለሁለተኛ ዙር ተጠቃሚ እንዲሆኑ የመረጠቻቸውን ሀገራት ይፋ አደረገች፡፡
Your browser doesn’t support HTML5