ድምጽ ኢትዮጵያና አሜሪካ የልማት ትብብር ሥምምነት ሜይ 15, 2020 Your browser doesn’t support HTML5 ዩናይትድ ስቴትስ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ወዳጅነት ያደሰ የ$230 ሚሊዮን ዶላር የልማት ትብብር ሥምምነት መፈራረሟን በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ አስታውቋ።