አንድነት አዲስ መሪ መረጠ

  • መለስካቸው አምሃ

ግዛቸው ሺፈራው (ኢንጂነር)፤ የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ ሊቀመንበር





አንድነት ለፍትሕና ለዴሞክራሲ ፓርቲ

Your browser doesn’t support HTML5

አንድነት አዲስ መሪ መረጠ


አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ አዲስ ሊቀ-መንበር መርጧል።

አዲሱ ሊቀ-መንበር አቶ ግዛቸው ሺፈራው አንድነትን ከሌሎች ፓርቲዎች ጋር በማዋሃድ ጠንካራ ሀገርአቀፍ ፓርቲ ለማደራጀትና ከኢሕአዴግ ጋር ለመደራደር የተለየ ሙከራ እንደሚያደርጉም ጠቁመዋል።

ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ

የቀድሞው የአንድነት ፓርቲ ሊቀ-መንበር ዶክተር ነጋሦ ጊዳዳ ደግሞ አሁን ያለው የኢትዮጵያና ኤርትራ ግንኙነት ድንገተኛ ለውጥ ቢያደርግ ሁኔታውን የሚመጥን አካሄድ ለመቀየስ አንድነት ዝግጅት እንዲያደርግ አሳስበዋል።

ከዚህ ጋር የተያያዘው የመለስካቸው አምሃ ዘገባ ዝርዝሩን ይዟል፤ ያዳምጡት፡፡