የዓረና መግለጫና የሕወሓት መልስ

  • ግርማይ ገብሩ

አረና ትግራይ እና ሕወሓት

Your browser doesn’t support HTML5

የዓረና መግለጫና የሕወሓት መልስ


በኢትዮጵያ መልካም ኣስተዳደር የሚረጋገጠው የሃሳብና የእምነት ነፃነት በተግባር ሲታይና ኣማራጭ ድርጅትና ፖሊሲ የሚያስተናግድ ስርዓት ህያው ሲሆን ብቻ መሆኑን ዓረና ትግራይ ለሉኣላዊነትና ለዴሞክራሲ ገልጿል፡፡

ህወሓት በበኩሉ ያለው ሁኔታ “ህዝቡ በኢትዮጵያ የተጀመረውን ዴሞክራስያዊ ስርዓት ወደ ላቀ ደረጃ ለማድረስ የሚታገልበትና ስርዓቱም እየተጠናከረ የሚሄድበት ነው” ብሎ ያምናል፡፡

ለዝርዝሩ የሁለቱንም ወገን ኣስተያየት የያዘውን የግርማይ ገብሩን ዘገባ ያዳምጡ፡፡