አዲስ አበባ —
ተመስገን ደሣለኝ - የፍትሕ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ
Your browser doesn’t support HTML5
ጋዜጠኛ ተመስገን ደሣለኝ ወደ እሥር ቤት ተላከ
የፍትሕ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ የነበረው ተመስገን ደሣለኝ አቃቤ ሕግ በመሠረተበት ክሥ ጥፋተኛ ተብሎ ወደ እሥር ቤት ተወስዷል፡፡
ብይኑን የሰጠው ፍርድ ቤት ከሁለት ሣምንታት በኋላ የቅጣት ውሣኔውን አሣውቃለሁ ብሏል፡፡
ለዝርዝሩ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡