ታክስ ይሠውራሉ፣ ህገ ወጥ ደረሰኞችን ይጠቀማሉ የተባሉ ድርጅቶች ተለዩ
Your browser doesn’t support HTML5
ታክስ ይሠውራሉ፣ ህገ ወጥ ደረሰኞችን ይጠቀማሉ፣ ያትማሉ ያላቸውን 166 ድርጅቶች የገቢዎች ሚኒስቴር በይፋ አስታወቀ። የገቢዎች ሚኒስትር ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ታክስ የሚሰውሩ፣ ህገ ወጥ ደረሰኞችን የሚጠቀሙና የሚያትሙ 166 ድርጅቶች መለየታቸውን ዛሬ በሰጡት መግለጫ ይፋ አድርገዋል፡፡