የኤክሳይስ ታክስ ማሻሻያ ረቂቅ ዐዋጅ

Your browser doesn’t support HTML5

የኤክሳይስ ታክስ ማሻሻያ ረቂቅ ዐዋጅ ማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ግቦች በማሳካት ፍትሃዊ ተጠቃሚነትን ያረጋግጣል ተባለ። በገቢዎች ሚኒስቴር እና በገንዘብ ሚኒስቴር ትብብር የኤክሳይዝ ታክስ ማሻሻያ ዐዋጅ ላይ ተጨማሪ ሃሳቦችን ለማሰባሰብና ግልፅነት ለመፍጠር የሚያስችል የፓናል ውይይት ዛሬ በአዲስ አበባ አካሄዷል።