አዲሱ የኢትዮጵያ ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ

Your browser doesn’t support HTML5

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዶ/ር አብይ አህመድን የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አድርጎ ሲሰይም አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድም በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀርበው ቃለ መሃላ ፈፅመዋል፡፡