ድምጽ የአምባሳደር ዲና ሙፍቲ ሳምንታዊ መግለጫ ዲሴምበር 29, 2020 Your browser doesn’t support HTML5 በኢትዮጵያ እና በሱዳን መካከል በአለው ድንበር የነበረው ውጥረት በአሁኑ ወቅት የረገበ ቢሆንም የሱዳን ኃይሎች ድንበር ተሻግረው መሬት መያዛቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ።