ድምጽ ኢትዮጵያን ከሱዳን የሚያዋስነው ድንበር ለመቆጣጠር ተጠየቀ ሜይ 29, 2020 Your browser doesn’t support HTML5 ኢትዮጵያን ከሱዳን ጋር በሚያዋስነው የድንበር አካባቢ የሚታየው የሰዎች እንቅስቃሴ የኮሮናቫይረስ ወረርሽን የሚያባብስ በመሆኑ የፌዴራል መንግሥቱ ድጋፍ እንዲያደርግ የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ጠየቀ።