ኢትዮጵያ ሱዳንን በጠብ አጫሪነት ከሰሰች
Your browser doesn’t support HTML5
የአፍሪካ ወንድም ሃገራት በሱዳንና በኢትዮጵያ መካከል ያለውን የድንበር ውዝግብ በአሉት ሰላማዊ መንገዶች እንዲፈታ የሱዳንን መንግሥት እንዲመክሩ የኢትዮጵያ መንግሥት ጥሪ አቀረበ።
የሱዳን ህዝብም የሁለቱን ሀገሮች ጥቅም የሚጎዳና የሦስተኛ ወገን ጥቅም ለማስጠበቅ እየሰራ ነው ባለው በሱዳን መንግሥት ላይ ጫና እንዲያሳድር ጠየቀ።