መንግሥት በታገቱ ተማሪዎች ዙሪያ እየሰጠ ያለው መረጃ የተጣራ አይደለም - አዴሃን
Your browser doesn’t support HTML5
መንግሥት በታገቱ ተማሪዎች ዙሪያ እየሰጠ ያለው መረጃ የተጣራ አይደለም ሲል የአማራ ዴሞክራሲያዊ ሃይል ንቅናቄ (አዴሃን )ገለጸ።
ከታጋቾቹ ቤተሰቦች እና ከመንግሥት የሚወጣው መረጃ እርስ በርሱ የሚስማማ እንዳልሆነ ነው ንቅናቄው ያስታወቀ።
Your browser doesn’t support HTML5