በኢትዮጵያ ሰነደ መዋዕለ ነዋይ ገበያ ወይም ስቶክ ማርኬት ለማስጀመር እየተስራ ነው 

Your browser doesn’t support HTML5

የኢትዮጵያ ሰነደ መዋዕለ ገበያ ወይም ስቶክ ማርኬት ከሶስት ወር በኋላ ስራ እንዲጀምር ለማስቻል እየተሰራ ነው ሲሉ የተቋሙ የገበያ ልማት ሃላፊ ዮዲት ካሳ ለአሜሪካ ድምጽ ተነግረዋል፡፡

ገበያው ሲጀመርም ኢትዮ ቴሌኮምን ጨምሮ ግዙፍ የመንግስት የልማት ድርጅቶች ድርሻዎቻቸውን ለሽያጭ በማውጣት እንደሚሳተፉ መንግስት አስታውቋል፡፡

የኢኮኖሚና ኢንቨስትመንት አማካሪው አቶ ያሬድ ሃይለመስቀል የስቶክ ማርኬት ቁጥጥር እየተገደረገበት በግልጽ መገበያየት የሚያስችል በመሆኑ አብዛኛው ህዝብ ባለድርሻ የሆነባቸው ድርጅቶች እንዲኖሩ ያስችላል ይላሉ፡፡

አስማማው አየነው ለንግድና ምጣኔ ሃብት ዘገባ በዚህ ጉዳይ ላይ ተከታዩን አዘጋጅቷል፡፡