ለሁለት ሳምንታት የሚቆይ ይህን ወድድር ከ3500 በላይ ተማሪዎች እየተሳተፉ ይገኛሉ።
ሀገርቀፍ የኢትዮጵያ ት/ቤቶች የስፖርት ውድድር በመቀሌ
Your browser doesn’t support HTML5
ሀገርቀፍ የኢትዮጵያ ትምህርት ቤቶች የስፖርት ውድድር በመቀሌ በቅዳሜ እለት ተጀመረ። ለሁለት ሳምንታት የሚቆይ ይህን ወድድር ከ3500 በላይ ተማሪዎች እየተሳተፉ ይገኛሉ።