የደቡብ ሱዳን ሁኔታ፣ ኢትዮጵያዊያንና የኢትዮጵያ መንግሥት

  • እስክንድር ፍሬው

ደቡብ ሱዳን ውስጥ የሚገኙ የተባበሩት መንግሥታት ግቢዎች በሺሆች ለሚቆጠሩ ተፈናቃዮች መጠለያ ሆነዋል




አምባሣደር ዲና ሙፍቲ፤ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ


Your browser doesn’t support HTML5

የደቡብ ሱዳን ሁኔታ፣ ኢትዮጵያዊያንና የኢትዮጵያ መንግሥት


በደቡብ ሱዳን ውጥረቱ ቀጥሎ በዛሬው ዕለት ይፋ የሆኑ ዘገባዎች እንዳመለከቱት የምክትል ፕሬዚደንቱ ሪያክ ማቻር ታማኝ ወታደሮች የጆንግሌይ ስቴት ዋና ከተማ ቦርን ለመቆጣጠር እየተንቀሳቀሱ መሆናቸው ተሰምቷል።

ውጥረቱ በነዋሪው ሕዝብ ላይ የሚያስከትለው አሉታዊ ተፅዕኖም ቀላል አይሆንም እየተባለ ነው።

በዚህ ሁኔታ ውስጥ እዚያ የሚገኙ ኢትዮጵያውያንን ለማውጣት መንግሥት ምን እያደረገ ነው?

ዘጋቢያችን እእስክንድ ፍሬው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሣደር ዲና ሙፍቲን አነጋግሯል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡