በቁጫ ሕይወት የጠየቀ ግጭት መፈጠሩ ተሰማ

  • መለስካቸው አምሃ

ደቡብ ኢትዮጵያ ከፊል ዞኖችና ወረዳዎች፤ ጋሞ ጎፋ




Your browser doesn’t support HTML5

በቁጫ ሕይወት የጠየቀ ግጭት መፈጠሩ ተሰማ


በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል ከቁጫ ሕዝብ የማንነት ጥያቄ ጋር ተያይዞ በተፈጠረ ግጭት የአንድ ሰው ሕይወት ማለፉን እና ጥቂት የማይባሉ ሰዎች መቁሰላቸውን ምንጮች ገልፀዋል፡፡

የተዘጉ ትምርት ቤቶችም እንዳልተከፈቱ ታውቋል፡፡

ቅዳሜ ዕለት ተገደሉ የተባሉ የአንድ የአካባቢው ሰው አስከሬንም እንዳልተቀበረ ቪኦኤን በስልክ ያነጋገሩ ገልፀዋል፡፡

የወረዳው ባለሥልጣናት ለቪኦኤ ምላሽ አልሰጡም፡፡

ለዝርዝሩ የተያያዘውን የመለስካቸው አምሃን ዘገባ ያዳምጡ፡፡