የተለያዩ ህገ ወጥ የጦር መሳሪያዎች ተያዙ
Your browser doesn’t support HTML5
በ2012 ሩብ ዓመት 190 የተለያዩ ህገ ወጥ የጦር መሳሪያዎች እና 62 ሽህ ጥይቶች መያዛቸው ተሰማ ። የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን እንደ አስታወቀው ህገ ወጥ የጦር መሳሪያዎቹ ወደ አዲስ አበባ ሊገቡ ሲል ነው የተያዙት ብለዋል።
Your browser doesn’t support HTML5