ትምህርት ቤቶችን መልሶ የመክፈት ሂደት

Your browser doesn’t support HTML5

በትምህርት ቤቶችን መልሶ በመክፈት ሂደት ላይ የትምህርት ሚኒስቴር ለማቅረብ ቃል ገብቶ የነበረው የኮሮናቫይረስ መከላከያ የአፈና አፍንጫ መሸፈኛ ተሟልቶ መቅረብ ባለመቻሉ የትምህርት ቤቶች የመክፈቻ ግዜ እና የመማር ማስተማር ሂደቱ ላይ እንቅፋት እንደሆነባቸው የኦሮምያ፤ የደቡብ እና የሱማሌ ክልል ትምህርት ቢሮዎች ገለፁ።