በጎንደር የተፈጸመው ኃይማኖትን መሰረት ያደረገ ጥቃት ሌላ የከረመ ቁስል ከፍቷል

Your browser doesn’t support HTML5

ባለፈው ሚያዚያ ወር በሰሜን ኢትዮጵያ በሙስሊሞች ላይ በተፈጸመው ጥቃት 30 ሰዎች ሞተው 100 ከቆሰሉ በኋላ ክስተቱ በክርስቲያኖች ላይ የበቀል ጥቃት እንዲጀመር ምክንያት ሆኗል ይላል የቪኦኤው ሄንሪዊልኪንስ ከጎንደር ባጠናቀረው ዘገባ።

የዓይን ምስክሮች እና የማኅበረሰብ መሪዎች የግጭቱ መንስኤ ነው ብለው የሚያምኑትን ምክንያት ለአሜሪካ ድምፅ ዘጋቢ ተናግረዋል።