በውጭ የሚኖሩ የእስልምና እምነት ተከታዮች ለበዓል ወደ ሃገራቸው እንዲገቡ ጥሪ ቀረበላቸው

Your browser doesn’t support HTML5

በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ከኢድ አልፈጥር እስከ ኢድ አለ አድሃ ባለው ጊዜ ወደ ሃገራቸው ገብተው እንዲያከብሩ ጥሪ ቀረበላቸው። በሌላ በኩል ደግሞ 1443ኛውን የረመዳን የጾም ወር ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች በአደባባይ አፍጥር ፕሮግራም ማክበር ጀምረዋል። በድሬዳዋ የሚገኘው ዘጋቢያችን፤ ቅዳሜ የተጀመረውን የረመዳን ጾም ምክኒያት በማድረግ አደባባይ ላይ የተካሄደውን “አፍጥር” ዝግጅት ተከታትሎ ተከታዩን መሰናዶ አዘጋጅቷል።

ድሬደዋ ላይ አፍጥሩን ያዘጋጁት የከተማዋ ሙስሊምና ክርስትያን ወጣቶች በጋራ ሆነው ነው።