ዋሺንግተን ዲ.ሲ.- አዲስ አበባ —
በጋሞ ጎፋ ዞን የቁጫ ወረዳ ሕዝብ “የማንነት፣ የመልካም አስተዳደርና የልማት ጥያቄ እንዲያነሣ ቀስቅሳችኋል” ተብለው ከስድሣ ሰዎች በላይ በፖሊስ ተይዘው መታሠራቸው ተዘግቧል፡፡
ከሃምሣ በላይ የአካባቢው ሽማግሌዎች አቤቱታ ይዘው ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሣለኝ ቢሮ አዲስ አበባ መሄዳቸውም ተነግሯል፡፡
ምን መልስ አገኙ?
ሰሎሞን ክፍሌ ከሃገር ሽማግሎቹ መካከል አቶ መሰቦ መደምሶን፣ ቀደም ሲል ደግሞ የአንድነት ፓርቲ የደቡብ ቀጣና ኃላፊ የሆኑትን አቶ ዳንኤል ሸበሺን አነጋግሯል፡፡
ዝርዝሩን ከተያያዙት የድምፅ ፋይሎች ያዳምጡ፡፡
Your browser doesn’t support HTML5
ደቡብ ኢትዮጵያ - ቁጫ፤ የሃገር ሽማግሌ፤ አቶ መሰቦ መደምሶ ለቪኦኤ የሰጡት መግለጫ
Your browser doesn’t support HTML5
ደቡብ ኢትዮጵያ - ቁጫ፤ የአንድነት ተጠሪ፤ አቶ ዳንኤል ሺበሺ ለቪኦኤ የሰጡት መግለጫ