በአሣታሚዎች ላይ ፍርድ ተሰጠ

  • መለስካቸው አምሃ

ፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት

Your browser doesn’t support HTML5

በአሣታሚዎች ላይ ፍርድ ተሰጠ

የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 16ኛ ወንጀል ችሎት በሦስት አሣታሚ ድርጅቶች ሥራ አስኪያጆች ላይ የእሥራት ፍርድ ሰጥቷል፡፡

ተከሳሾቹ የተበየነባቸውም፤ የተፈረደባቸውም በሌሉበት ነው፡፡

በሌላ በኩል ደግሞ የዳዲሞስ ኢንተርቴይንመንት እና የፕሪንት ውጤቶች ሚድያ ዳይሬክተር ዳንኤል ድርሻ ማምሻውን ለቪኦኤ የሚከተለውን ብሏል፡፡

ለዝርዝሩ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡