"ዲሞክራሲን እናበርታ" በሚል የድጋፍ ሰልፍ በአዲስ አበባ
Your browser doesn’t support HTML5
ነገ በአዲስ አበባ ከተማ “ዲሞክራሲን እናበርታ” በሚል ቃል በሚካሄደው ግዙፍ የድጋፍ ሰልፍ ከፍተኛ ቁጥር ያለው እንደሚገኝ፣ አስተባባሪዎ ኮሚቴ አስታወቀ፡፡
Your browser doesn’t support HTML5