ኢትዮጵያ በጋዜጦች ዝግጅታችን አራት ርዕሶችን ይዞ ቀርቧል።
«ኢትዮጵያ በጋዜጦች» የተሰኘው ፕሮግራም ስለ ኢትዮጵያ የተጻፉ
የተወሰኑ ጹሁፎችን ያቀርባል። ከነዚህም ውስጥ
-ኢትይጵያ የመካከለኛ ገቢ ሀገር ልትሆን ትችላለች ተባል።
-ኢትዮጵያና ጋና በሚለንየም ልማት መሻሻል አሳዩ።
-ግብጽ የአባይ ውሀ አጠቃቀምን እየቀነሰች ነው።
-ጋምቤላ አደጋ እንደሚጠብቃት ተገለጸ የሚሉት እርዕሶች ያካትታል፡፡
ዘገባዎቹን ያድምጡ፡፡