ፕሬዚዳንት “የበለጠ ይጠበቅበታል”

  • እስክንድር ፍሬው

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቤተ-መንግሥት




የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቤተ-መንግሥት


Your browser doesn’t support HTML5

ፕሬዚዳንት “የበለጠ ይጠበቅበታል”



የፕሬዚደንትነት ኃላፊነት “በተገቢው ሁኔታ ጥቅም ላይ አልዋለም” የሚሉ አንድ የሲቪክ ማኅበረሰብ መሪ አዲሱ ተሿሚ ዶክተር ሙላቱ ተሾመ በተሻለ ሁኔታ ሊሠሩበት እንደሚገባ መክረዋል።

ለተሰናባቹ ፕሬዚደንት በወር ይከፈላል የተባለውን የቤት ኪራይ መጠንም “አስፈላጊ አልነበረም” ብለውታል።

አቶ ክቡር ገና

በአሁኑ ወቅት የኢኒሺየቲቭ አፍሪካ ዋና ዳይሬክተር ቀደም ሲል ደግሞ የአዲስ አበባና የኢትዮጵያ ንግድ ምክር ቤቶች ፕሬዚደንት የነበሩትን አቶ ክቡር ገናን ያነጋገረውን የእስክንድር ፍሬውን ዘገባ ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።