የሥልጣን ሽግግሩ ሲተነተን

አቶ ኃይለማርያም ደሣለኝ

Your browser doesn’t support HTML5

Ethiopia Power Transition Analysis - Dr. Eloi Ficquet


የቀድሞዉን የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊን ሞት ተከትሎ ምክትላቸው የነበሩት አቶ ኃይለማሪያም ደሳለኝ የአገሪቱን ቀጣይ ጠቅላይ ሚንስትር ሆነው መመረጣቸው፥ ምናልባም ህወሃት የአስተዳደሩን መንበር ለሌሎች የአገሪቱ ብሔረሰቦች የማካፈል አዝማሚያ ያመላክት ይሆናል፤ ሲሉ አንድ የአፍሪቃ ቀንድ ጉዳዮች አጥኚ ተናገሩ።

Eloi Ficoquet በፓሪስ በሚገኝ ዩኒቨርሲቲ ከፍተኛ የማኅበራዊ ሳይንስ መምህር ናቸው። እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ በፈረንሳይ የኢትዮጵያ ጥናት ማእከል ዲሬክተርነት አገልግለዋል።

የአሜሪካ ድምጽ የአፍሪቃ ቀንድ ፕሮግራም ኃላፊ Peter Heinlein አነጋግሯቸዋል።