አዲሱ የጠቅላይ ሚንስትሩ ካቢኔ እና የውሳኔው አንድምታ

Your browser doesn’t support HTML5

“ሴቶች በነበረው ነውጥ ውስጥ ሀገር ተረጋግታ እንድትራመድ አስተዋፅዖ ያበረከቱ በንፅፅር በሌብነት ባነሰ ደረጃ የሚታሙ ናቸውና” ጠ/ሚ አብይ አሕመድ። “በሴቶቻችን ዕምነት ሊኖረን ይገባል። አጋጣሚ ሆኖ በታሪካችን ብዙ ትልልቅ ሥፍራ ሳያገኙ ቀርቷል። የወንድ ተፅዕኖና የወንድ ዓለም አንደመሆኑ።” የአፍሪካ ኢንሽዪቲቭ ሥራ አስፈፃሚ ዳይሬክተር አቶ ክቡር ገና።