ድምጽ ጠ/ሚ ዐቢይ በወቅታዊ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ሁኔታ መግለጫ ሰጡ ሜይ 07, 2020 Your browser doesn’t support HTML5 ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከህግና ከህገ መንግሥት ሥርዓት ውጭ የመንግሥትን ሥልጣን ለመጨበጥ የሚሞክሩ ያሏቸውን ኃይሎች በብርቱ አሳሰቡ።