ድምጽ የነፃነት እና እኩልነት ፓርቲ መግለጫ ሜይ 19, 2020 Your browser doesn’t support HTML5 የኢትዮጵያ ወቅታዊ የፖለቲካና እና ሕገ መንግሥታዊ ችግሮችን ለመፍታት መንግሥት አማራጭ ሃሳቦችን እየፈራ ነው ሲሉ የነፃነት እና እኩልነት ፓርቲ መሪ ተናገሩ።