መድረክ የመፍትሄ ሃሳብ አቀረበ

Your browser doesn’t support HTML5

መንግሥት ለድርድርና ብሄራዊ መግባባት እና የጋራ መፍትሄ ለማምጣት ዝግጁ መሆን እንደሚገባው የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት(መድረክ)አሳሰበ።