ክርክሩ የሁለቱን የኢሕአዴግ አባል ፓርቲዎች ሕወአት’ን እና አዴፓ’ን ጋዜጣዊ መግለጫዎችና እንዲሁም የገቡበትን የፖለቲካ ፍጥጫ የሚገመግሙ የሁለት ወገን ዕይታዎችን ያንጸባርቃል።
ተከራካሪዎቹ፡- አቶ የማነ ካሳ በመቀሌ ዩኒቨርሲቲ የሕግ መምሕር ሲሆኑ፤ አቶ ባንተአየሁ ሽፈራው ደግሞ በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስ መምሕር ናቸው።
Your browser doesn’t support HTML5
Your browser doesn’t support HTML5