በመፈንቅለ መንግሥቱ ሙከራ የተጠረጠሩ ፍ/ቤት ቀረቡ

  • ቪኦኤ ዜና
ፖሊስ፣ ሰሞኑን “ተሞክሯል” ከተባለው መፈንቅለ መንግሥት በኋላ፣ “በሽብርተኛነት ጠርጥሬያቸዋለሁ” ያላቸውን ሥድስት ሰዎች ዛሬ ፍርድ ቤት አቀረበ፣ የ28 ቀናት የምርመራ ጊዜ እንዲሰጠውም ጠየቀ።

የተጠርጣሪዎቹ ጠበቃ ጥያቄውን ቢቃወምም፣ ፍርድ ቤቱ አልተቀበለውም፣ ይልቁንም ፖሊስ የጠየቀውን ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ ፈቅዷል።

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

በመፈንቅለ መንግሥቱ ሙከራ የተጠረጠሩ ፍ/ቤት ቀረቡ