ብሔራዊ የበጎ ፈቃድ የማኅበረሰብ ፕሮግራም - በአዲስ አበባ

Your browser doesn’t support HTML5

የሰላም ሚኒስቴር ያዘጋጀው ብሔራዊ የበጎ ፈቃድ የማኅበረሰብ ፕሮግራም ትናንት በአዲስ አበባ አፍሪካ ህብረት አዳራሽ ተካሂዷል። በዝግጅቱ ላይ የተገኙትጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ ሀገርን ማገልገል ጀግንነት በመሆኑ ዜጎች የበጎ ፈቃድ አገልግሎትን ከራስ ወዳድነት በፀዳ መልኩ አጠናክረው እንዲቀጥሉ ጥሪ አቅርበዋል፡፡