ድምጽ ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ ከክልል ባለሥልጣናት ጋር ተወያዩ ጁላይ 13, 2020 Your browser doesn’t support HTML5 የደቡብ ክልል የአመራር አባላት ኃላፊነታቸውን መወጣት ባለመቻላቸው የክልሉ ሰላምና አጠቃላይ ፖለቲካዊ እንቅስቃሴ በአክቲቪስቶች ተጠልፏል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ወቀሳ አሰሙ።