የመተከሉ ጥቃት በመልኩም በስፋቱም የተለየ ነው ተባለ
Your browser doesn’t support HTML5
በቤኒሻንጉል ክልል መተከል ውስጥ በዜጎች ላይ እየተፈጸመ ያለው ጭፍጨፋ መንግሥት ችግሩን ከመሠረቱ ለመፍታት አስፈላጊውን የተቀናጀ ኃይል እንዲሠማራ ማድረጉን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለፁ።
Your browser doesn’t support HTML5