ቪድዮ ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ የኖቤል የሰላም ሽልማታቸውን ተቀበሉ ዲሴምበር 10, 2019 Your browser doesn’t support HTML5 ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የኖቤል የሰላም ሽልማታቸውን ተቀበሉ። የኖቤል የሰላም ሽልማት ሥነ ስርዓት በዛሬው ዕለት በኖርዌይ ኦስሎ ተካሂዷል፡፡ አስተያየቶችን ይዩ