ጠቅላይ ሚንስትሩ፣ ከቢዝነስ ማሕበረሰብና ከሃሳብ አፍላቂዎች ጋር የተካሄደ መድረክ

Your browser doesn’t support HTML5

“.. ዲሞክራሲያዊ ምርጫ በሌለበት የማገልገል ፍላጎት የለንም። .. በግድ ማስተዳደር ምን እንደሚመስል ግን አይተናል።..” ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ።