"የኖቤል ሽልማቱ ጥንታዊቷን ሀገር ኢትዮጵያን ለዓለም የማስተዋወቅ አጋጣሚ ፈጥሯል" ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ
Your browser doesn’t support HTML5
ለጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የተበረከተው የኖቤል ሽልማት በኢትዮጵያና በአካባቢው ሀገራት ተስፋ የፈነጠቀ መሆኑን ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ተናግረዋል።
Your browser doesn’t support HTML5