የኢ-ዜማ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ከቪኦኤ ጋር
Your browser doesn’t support HTML5
የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ-ፍትህ ፓርቲ (ኢ-ዜማ) የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ናትናኤል ፈለቀ ከቪኦኤ ጋር በነበራቸው አጭር ቃለ መጠይቅ ስለ ፓርቲያቸው አላማዎች እና ቀጣይ ስራዎች ተናግረዋል::
Your browser doesn’t support HTML5