በሀገሪቱ የጅምላ እሥራት፣ ማሳደድና ማስፈራራት እንዲቆም ፓርቲዎች ጠይቁ

Your browser doesn’t support HTML5

ኢትዮጵያ ውስጥ “እየተፈፀመ ነው” ያሉት ጅምላ እሥራት፣ ማሳደድና ማስፈራራት በአስቸኳይ እንዲቆም የመላ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት - መኢአድና የኢትዮጵያ ሕዝብ አብዮታዊ ፓርቲ - ኢሕአፓን ጨምሮ ሰባት ፓርቲዎች ጠይቀዋል።