በአዲሱ አደረጃጀት መሠረት ካቢኔው በጠቅላይ ሚኒስትርና በሦስት ምክትሎቹ ይመራል፡፡
በጠቅላይ ሚኒስትርነታቸው የመጀመሪያ የሆነውን የካቢኔ ሹመት ዝርዝር ለፓርላማ ያቀረቡት አቶ ኃይለማርያም ደሣለኝ ተጨማሪ ሁለት ባለሥልጣናትን በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርነት ሾመዋል፡፡
ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም፤ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
የጤና ጥበቃ ሚኒስትሩን ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖምን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር፤ የጤና ጥበቃ ሚኒስትር ዴኤታውን ዶ/ር ከሠተብርሃን አድማሱን የጤና ጥበቃ ሚኒስትር አድርገዋል።
ዶ/ር ከሠተብርሃን አድማሱ፤ የጤና ጥበቃ ሚኒስትር
የእስክንድር ፍሬውን ዘገባ ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
ካቢኔው በጠቅላይ ሚኒስትርና በሦስት ምክትሎቹ ይመራል